ወረጃ ተጠቅሞው በቀላሉ የኦንላይን ሱቅዎን ይጀምሩ
የኦንላይን ሱቅዎን በቀላሉ ይፍጠሩ፣ ትዕዛዞችን ያስተዳድሩ እና ክፍያዎችን ይቀበሉ። ደንበኞችዎ በብዙ ቋንቋዎች ያስተናግዱ።
ይጀምሩ
ወረጃ ምንድነት ነው?
ወረጃ የራስዎ ዶሜን ኔም (የሱቅ ስም) በመጠቀም የኦንላይን ሱቅ ለመፍጠር የሚችሉበት ፕላትፎርም ነው። እኛ ወረጃ ሶፍትዌር ኣድርገን ሱቅዎን እናዘግጀታለን። እርስዎ በምርቶችዎ እና ደንበኞችዎ ላይ ብቻ ትኩረት እንድታደጉ እናስችሎዎታለን።
ወረጃ በመጠቀም የሚችሉት ነገሮች፥
- የራስዎን ዶሜን ኔም (የሱቅ ስም) በመጠቀም ሱቅ መክፈት ትችላላችሁ፣ ከእርስዎ የቴክኒክ ችሎታ ኣይጠይቅም
- ክፍተኛ ዳሽቦርድ በመጠቀም እቃዎችን እና ትዕዛዞችን ሊያስተዳድሩ ይችላሉ
- ደንበኞችዎ በቋንቋቸው ሊገዙ ይችላሉ
- በማንኛውም ዓየነት ኮምፑተር ፈጣን እና ደስ የሚል የግብይት ተሞክሮ ያቀርባሉ
- ስለ አዲስ ትዕዛዞች እና ለውጦች ፈጣን ማሳወቂያዎችን ይቀበላሉ
ሁሉንም ዓይነት ነገር ይሸጡ
ወረጃ በመጠቀም ሁሉንም ዓይነት ነገር ለመሸጥ የሚያስችላቸው የኦንላይን ሱቅዎን ሊከፍቱ ይችላሉ። ለምሳሌ፦
የሚያስፈልጉዎት መፍትሄዎች
ወረጃ የኦንላይን ሱቅዎን ለመገንባት፣ ለማከናወን እና ንግድዎን ለማሻሻል የምያስፈልግን ሁሉ የያዘ ነው - የቴክኖሎጂ ችሎታ ከእርስዎ ኣይጠይቅም። ወረጃ ለሚቀጥሉት ሁሉ ያስችሎዎታል:
- ከደንበኞች ከኣለም በሙሉ 24/7 ትዕዛዞችን እንዲቀበሉ ያስችሎዎታል
- በዘመናዊ የሽያጭ መሣሪያዎች ገቢዎን ያሳድግሎታል
- ትዕዛዞችን፣ ክፍያዎችን እና ካታሎግ አስተዳደርን በማዘመን ጊዜዎን ይቆጥባሉ
- ከደንበኞችዎ ጋር ግንኝቱዎን ያሻሽልሎታል
- በትንሽ ጀምራችሁ ንግድዎን እንድያሳድጉ ያስችሎዎታል
ለእርስዎ የምንሠራው
እኛ የኦንላይን ሱቅዎን እንገነባለን፣ እንሠራለን እና እንጠብቃለን - እርስዎ ክቴክኒካዊ ችግሮችን ነፃ ይሆናሉ። እንዲሁም፣ የሚቀጥሉትን እንሰጣለን፦
- የተረጋገጠ 99.99% ኦንልይን ህልዉና
- ዕለታዊ የመረጃ ቅዳት
- የሁለት መንነት ማረጋገጫ
- ጠንካራ ደህንነት
- SSL ማረጋገጫዎች
የክፍያ እቅዶች
ጀማሪ
€48
/ወር+
5.5%
የግብይት ክፍያ
የሽያጭ ታክስ ያላካተተ
የክፍያ መንገዶች ክፍያዎች ያላካተተ
- 2 ወር ነፃ
- ነፃ የሱቅ ዝግጅት
- ሆስቲንግ ያካተተ
- እንክብካቤ እና ማሻሻያ
- ስልክ እና ኢሜይል ድጋፍ
- 1 ሻጭ
- እስከ 2 ቋንቋዎች
ፕሮ
€83
/ወር+
4.75%
የግብይት ክፍያ
የሽያጭ ታክስ ያላካተተ
የክፍያ መንገዶች ክፍያዎች ያላካተተ
- 2 ወር ነፃ
- ነፃ የሱቅ ዝግጅት
- ሆስቲንግ ያካተተ
- እንክብካቤ እና ማሻሻያ
- ስልክ እና ኢሜይል ድጋፍ
- እስከ 5 ሻጮች
- የመረጡት የሱቅ ፊት (መልክ))
- ልዑል ትንተና
- እስከ 3 ቋንቋዎች
ኢንተርፕራይዝ
ቀዋሚ ክፍያ
/ወር- 2 ወር ነፃ
- ነፃ የሱቅ ዝግጅት
- ሆስቲንግ ያካተተ
- እንክብካቤ እና ማሻሻያ
- ስልክ እና ኢሜይል ድጋፍ
- ያልተገደበ ሻጮች
- የመረጡት የሱቅ ፊት (መልክ))
- ልዑል ትንተና
- እስከ 3 ቋንቋዎች
- የተለየ ልማት ይቻላል
የወረጃ ሱቅ ባህርያት እና ጥቅሞች
በተደጋጋሚ ኣብሮው የተገዙ እቃዎች
ተዛማጅ እቃዎችን ያመለክታል። በአንድ ጊዜ ደንበኞች ተጨማሪ እንዲገዙ ያስችላል።
SEO መሣሪያዎች
ሱቅዎን በGoogle ላይ ከፍ ለማድረግ ይረዳል። በነፃ ጎብኝዎች ወደ ሱቅዎ ያመጣል።
የሱቅ አስተዳደር መመሪያ
የሱቅ አስተዳደር (ዳሽቦርድ) በጥሩ እና በግልጽ መልኩ ለማስተዳደር የሚያስችላቸውን መመሪያዎችን ያቀርባል።
ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ቀዋሚ ወርሃዊ ክፍያ እና ኮሚሽን በነውሰከፍ ግብይት ይፈጅዎታል።
ኣው። ኦንልይን ሱቅዎ የራሱ ስም (ዶሜይን ኔም) ይነሮዋል።
ኣው። ለሁለት ወራት ሙሉ በነጻ ሊሞክሩት የችላሉ።