ወረጃ: ለኦንላይን ሱቅዎ ሁሉንም የሚያስፈልጉ ነገሮች የያዘ
ወረጃ ሶፍትዌር ንዓማዊልን ዋና ዱኳንን ዘርብርሑ ሓያሎ መሳለጢያታት ዝሓዘ እዩ። ንዓማዊል ዝደለዩዉ ኣቑሑት ብቐሊሉ ንኽረኽቡ፣ ተኣማሚኖም ዉሕሰነት ብዘመልኦ ቀሲኖም ንክዕድጉ የኽእሎም። ንዋናታት ዱኳን ከኣ ብጽፉፍ ከማሓድሩ፣ ትእዛዛት ከማልኡ፣ ጸብጻባት ክረኽቡ፣ ከምኡዉን ኣታዊታቶም ከዕብዩ የኽእሎም። ገለ ክካብቶም መሳለጥያታት ከኣ እዞም ዝስዕቡ እዮም።
በተደጋጋሚ ኣብሮው የተገዙ እቃዎች
ተዛማጅ እቃዎችን ያመለክታል። በአንድ ጊዜ ደንበኞች ተጨማሪ እንዲገዙ ያስችላል።
ተዛማጅ እቃዎች
ተመሳሳይ ወይም የሚዛመዱ እቃዎችን ያሳያል። ተጨማሪ ድህሰሳ እና ሽያጭን ያሳድጋል።
በብዛት የሚወዱ እቃዎች
ሌሎች ደበኞች የሚወዱዋቸው እቃዎችን ያሳያል። ደንበኞች በፍጥነት ውሳኔ ለማድረግ ይረዳል።
በቅርብ ጊዜ የታዩ እቃዎች
ደንበኞች የወደዱትን እቃዎች በቀላሉ ለማግኘት ይረዳል። የእቃዎች መግዛት እድሎችን ያሳድጋል።
ወደ ፍላጎት ዝርዝር አክል
ደንበኞች እቃዎችን ለኋላ ለማስቀመጥ ይፈቅዳል። ደግመው እንዲመለሱ ያደርጋል።
እቃውን ለኋላ አስቀምጥ
ደንበኞች ምም እንኳን አሁን ለመግዛት ዝግጁ ባይሆኑም በሱቅዎ እንዲቆዩ ያደርጋል።
እቃው ሲገኝ ያሳውቁ
ያለቁ እቃዎች እንደገና ሲገኙ ደንበኞችን ያስታውቃል።
ግምገማዎች
እምነት ያበረታል። አዲስ ገዥዎች እውነተኛ አስተያየቶችን ሲያዩ እንዲገዙ ይረዳል።
ተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ይረዳል። ይህ የደንበኞች ድጋፍ ስራ መጠን ያነሳል። እንዲገዙ በፍጥነት ያበረታል።
በብዙ ቋንቋ የሚደገፍ
ደንበኞች በፈለጉት ቋንቋ ስቁዎን ለመመልከት ያስችላል። ከአለም አቀፍ ጎብኚዎች የሚገኙ ሽያጭን ያሳድጋል።
የተጠቃሚ መለያ ገጽ
ደንበኞች የግል ድህረ ገጽ ይሰጣል። ትዕዛዞችን ለመከታተል፣ ዝርዝሮችን ለማስተዳደር፣ እና የግብይት እንቅስቃሴ ለመመልከት ያስችላል።
ማህበራዊ መግቢያዎች
ደንበኞች በፍጥነትና በቀላሉ በGoogle ወይም Facebook መግቢያ (ሎጊኢን) ሊያገኙ ይችላሉ።
የታነሰ እቃ ማሳወቂያ
እቃዎች ከማለቅቸው በፊት ያሳውቃል — የገቢ እንዳይጠፋ ይረዳል።
የሱቅ አስተዳደር
ለሱቅ ባለቤት የትእዛዝ፣ የሽያጭ እና የእንቅስቃሴ ግልጽ እይታ ይሰጣል—ሱቁን ቀላል ለማስተዳደር እና ለማሻሻል ይረዳል።
ሪፖርቶች
ስለ ሽያጭ፣ ደንበኞች፣ እና እቃዎች ሁኔታ ለመከታተል ይረዳል። ስለዚህ ትክክለኛ የንግድ ውሳኔዎችን ማድረግ ትችላለህ።
ኢሜይል አካውንት መወሃሀድ
ሱቅዎ የትእዛዝ አዘል፣ የዜና ወቅታዊ መልእክቶችን እና ማስጠንቀቂያዎችን ለመላክ ያስችላል። ደንበኞችን መረጃ እንዲያገኙ በማድረግ እምነት ያበረታል።
ሰራተኞች አካውንቶች
እርስዎ ቡድን አባላት እቃዎችን፣ ትዕዛዞችን ለማየትና ለማካሄድ ገደብ ያለው መብት ሊሰጡ ይችላሉ። ኣንዳንድ መረጃዎች እርስዎ ብቻ እንዲያዩ ያደርጋል።
ማህበርተኛ መግብያ ፍቃድ
አቅራቢዎች ወይም ሻጮች የራሳቸውን እቃዎች ለመከታተል እና ለመመልከት ያስችላል። ለብዙ-ሻጮች ያሉት ሱቅ ጥሩ ነው።
SSL (ደህንነት የተሞላ ምዝገባ)
ብግብያ ጊዜ የደንበኞች መረጃ ይጠበቃል። እምነት ያበረታል። የደንበኞች የግል መረጃ ይጠበቃል።
ሁለት-አካል ማረጋገጫ
ተጨማሪ ደህንነት ያክላል—ሱቅዎን እና የደንበኞች መረጃ ይጠበቃል።
የትእዛዝ ኢሜይል ማሳወቂያዎች
ደንበኞችን እና እርሱዎን ሁሉ ጊዜ ስለ ትዕዛዞች ያሳውቃል። እምነት ያበረታል።
የክፍያ መንገዶች መወሃሀድ
ደንበኞችን በካርድ፣ ሞባይል ዋሌት፣ ወይም ሌሎ ዘዴዎች በመጠቀም በደህንነት በተሞላው ክፍያ ማድረግ ያስችላል። ሽያጭን በቀላሉ ለማጠናቀቅ አስፈላጊ ነው።
ቅናሾች / ቪውቸሮች
ቅናሾች በመጠቀም ተጨማሪ ገዥዎችን መሳብ ይችላሉ። ይህ የሽያጭ እና የደንበኞች ታማኝነት ይጨምራል።
ባነሮች
ቅናሾች ወይም ማስታወቂያዎችን ያሳያል። ትኩረት ለማሳደር ጥሩ ነው።
ማስታወቂያ አብነቶች
የመላኪያ (ሽፒንግ) ወይም የሆነ ማስታወቂያ በቅጽበት ለማሳየት ያስችላል።
ማህበራዊ ሚዲያ አገናኝ
ሱቅዎን ከFacebook፣ Instagram፣ ወይም Twitter ኣካዉንታችሁ ያገናኛል። የብራንድ ታዋቂነትን ለማሳደግ እና ተከታታዮችን ለማሳገድ ይረዳል።
SEO መሣሪያዎች
ሱቅዎን በGoogle ላይ ከፍ ለማድረግ ይረዳል። በነፃ ጎብኝዎች ወደ ሱቅዎ ያመጣል።
ያልተፈጸሙ ዘንቢሎች መልስ
ደንበኞችን በኢሜይል ያልተፈጸሙ ስለ ዘንቢሎች ያሳውቃል። ገቢ እንዳይጠፋ ይረዳል።